Wednesday, January 28, 2026
Nuer student killed

Anyuak are creating fear and terror in Gambella killing None Anyuaks

በሰው መገደል የማይገባው መልካም ፀባይ የተቸረው ፈገግታ እንጂ ከሰው ጋር የማይጣላ የ12ተኛ ተማሪ ጠላት የለውም በሚል ሀሳብ ከእኩዮቹ የ4ኪሎ ልጆች 6 ወጣቶች ገላቸው ለመታጠብ ከምሽቱ 1:30 በምሆን ጊዜ እንደለመዱት ወደባሮ ወንዝ ደርሶ መታጠብ እንደጀመሩ ከኃላቸው በታጠቁ ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎችን በከፈቱባቸው ቶክስ 1ቾት ሯች

መሞቱንና 2 ወል ደግሞ እግሩ ተሰባብሮ ሆስፒታል በከፍተኛ በስቃይ ላይ ይገኛል ።
የምያሳዝነኝ ጉዳይ የብሔር ግጭት በዓለም ደረጃ የተወገዘ በት ምክንያት ምንም ያላጠፋ የማያውቅ እንዲሁም ግጭቱም የምወግዝ የተቃወመም እራሱን የመጠበቅ የመከላከል ሀሳብ ሰለማይኖረው ተጎጂ ስለባ ስለምሆን ነው ነገርግን ገዳይ በድርጊቱ አስከፊነት ተመሳሳይ ድርጊት እንዳይደረግበት ስለምፈራ ተደብቆ ይኖራል ተዘጋጅቶ፡ ነገርግን ዱሮ ኑዌር አኙአ ቋሚ ጠላቶች እንዳልነበሩ ለወደፊትም የማይሆኑ ቤተሰብና በስጋ ዘመድ መሆናቸው ቆም ብሎ ማሰብና 2ተኛ ሯንዳ ከመሆኑ በፊት የየድርሻችንን እንወጣ እንጂ በገዛ እጃችን ለራሳችን እሳት ? አንጉረስ
ለዝህ ሁሉ ስቃይ የስልጣንና ጥቅም ከሆነ የተረገመ አስነዋሪ በንፁሃን ደም ማስፈሰስ ከሆነ ሟች ስልጣን ነው።
ጎበዝ ንፁህ ስልጣን ይሻላልና ምርጫ ተቃርቧልና ድርጅት ግለሰብ እንድትመረጥ ለሰላም ከወዲሁ ሚናችሁን ሰላም ለጠማው የጋምቤላ ሕዝብ አሳዩ። ካልሆነ ግን በዘር መጨፍጨፍ የተጀመረው ፌደራል ፖ ወንጀል ምርመራ በሕዝብ ተመስክሮባችሁ ወደ ዘብጥያ ሥር በቅርቡ ትገባላችሁ።

0 Comments

Leave a Comment

Sport

Conclusion of the Gambella City: 01 Kebele Football Tournament

Conclusion of the Gambella City: 01 Kebele Football Tournament

By Pam Chuol Joack Gambella Vision Reporter The fo.....

June 1, 2025
The 12th Annual Gambella Woreda Sports Competition to be played in Meti

The 12th Annual Gambella Woreda Sports Competition to be played in Meti

By Pam Chuol Joack Gambella:  Announcement of the.....

April 10, 2025

Baskert ball stadium to be eponed

This is not news, rather a design and work being d.....

December 16, 2024
Minister for Sport in Gambella wants to improve soccer program throughout the region.

Minister for Sport in Gambella wants to improve soccer program throughout the region.

The Minister for sport in Gambella ha sannouced th.....

December 15, 2024
Lare Woreda Football Coach has a solution on team performance.

Lare Woreda Football Coach has a solution on team performance.

This is not news, rather a design and work being d.....

December 15, 2024